Reyot
Reyot
  • Видео 2 604
  • Просмотров 67 923 143

Видео

“የብሄር ማንነት ተጨባጭ ነው?” | ህገመንግስቱ ችግር ወይስ ችግር መፍቻ? | ልዩ ውይይት ክፍል 2 07/25/ 2024
Просмотров 14 тыс.4 часа назад
#ReyotMedia #EthiopiaNews #AbiyAhmed #LidetuAyalew #TewodrosTsegaye #Reyot Reyot needs your support. Use the link below and join our GoFundMe campaign. gofund.me/b1765551
እውን የሽግግር መንግሥት አማራጭ ነው? | ብልጽግና ብሎ ፓርቲ አለ? | ልዩ ውይይት ክፍል 1 07/ 22/ 2024
Просмотров 16 тыс.12 часов назад
#ReyotMedia #EthiopiaNews #AbiyAhmed #LidetuAyalew #TewodrosTsegaye #Reyot Reyot needs your support. Use the link below and join our GoFundMe campaign. gofund.me/b1765551
አንድ ለእሁድ: በመንግስት ጥርስ የሚስቀው አዛውንት አብይ ከ/አ በፊት ያፈራረሰው አፍ
Просмотров 59 тыс.21 день назад
አንድ ለእሁድ: በመንግስት ጥርስ የሚስቀው አዛውንት አብይ ከ/አ በፊት ያፈራረሰው አፍ
“ከትግራይ ጋር አንዋጋም” ለብልፅግና መድረኮች የፋኖ ምላሽ
Просмотров 63 тыс.28 дней назад
“ከትግራይ ጋር አንዋጋም” ለብልፅግና መድረኮች የፋ ምላሽ
“መከላከያ ትላንት የአግአዚ ጦር፣ ዛሬ የሰላም ሀይል ነው” የጃዋር ቀጣዩ ጠ/ሚ/ር የመሆን ስሌት?
Просмотров 44 тыс.28 дней назад
“መከላከያ ትላንት የአግአዚ ጦር፣ ዛሬ የሰላም ሀይል ነው” የጃዋር ቀጣዩ ጠ/ሚ/ር የመሆን ስሌት?
ምስጢራዊው ዘረፈጅ ውል| አብይ የሚያስታጥቀው የሽብር ቡድን
Просмотров 28 тыс.Месяц назад
ምስጢራዊው ዘረፈጅ ውል| አብይ የሚያስታጥቀው የሽብር ቡድን
ፋኖ የተወነጀለባቸው ግድያዎች!| ከክሱ ጀርባ ያሉት ምስጢራት
Просмотров 8 тыс.Месяц назад
ፋ የተወነጀለባቸው ግድያዎች!| ከክሱ ጀርባ ያሉት ምስጢራት
“መንግስት አይደላችሁም”| አብይን ያሰጡት መድረኮች
Просмотров 37 тыс.Месяц назад
“መንግስት አይደላችሁም”| አብይን ያሰጡት መድረኮች
በትግራይ የተንሰራፋው ወንጀል!| የተታኮሱት ጀነራሎች…
Просмотров 39 тыс.Месяц назад
በትግራይ የተንሰራፋው ወንጀል!| የተታኮሱት ጀነራሎች…
“ውሃ በተደፋ ቁጥር ስልጣን ልቀቅ አትበሉኝ” አብይ“አገር ስለደፋህ ነው ልቀቅ የምንልህ” ቴዎድሮስ
Просмотров 45 тыс.Месяц назад
“ውሃ በተደፋ ቁጥር ስልጣን ልቀቅ አትበሉኝ” አብይ“አገር ስለደፋህ ነው ልቀቅ የምንልህ” ቴዎድሮስ
ሌሎች አገዛዙን ሲፋለሙ የአዲስአበቤን ዝምታ እንዴት እንረዳው? የቴዎድሮሶች ሙግት!
Просмотров 27 тыс.Месяц назад
ሌሎች አገዛዙን ሲፋለሙ የአዲስአበቤን ዝምታ እንዴት እንረዳው? የቴዎድሮሶች ሙግት!
ለጠ/ሚ/ሩ የልደቱ ምላሽ! “አብይን አውቄ ጨርሻለሁ” “ለወታደሩ ጥሪ አላቀርብም”
Просмотров 171 тыс.Месяц назад
ለጠ/ሚ/ሩ የልደቱ ምላሽ! “አብይን አውቄ ጨርሻለሁ” “ለወታደሩ ጥሪ አላቀርብም”
ብልፅግናን በትጥቅ መፋለም ምርጫ ወይስ ግዴታ? “ይበልጥ ብንገድል እኮ እናሸንፋለን” ብርሃኑ ጁላ
Просмотров 39 тыс.4 месяца назад
ብልፅግናን በትጥቅ መፋለም ምርጫ ወይስ ግዴታ? “ይበልጥ ብንገድል እኮ እናሸንፋለን” ብርሃኑ ጁላ
አብይ እና 7ቱ ፈለጎች! የመሲህነት እሳቤ መዘዞች 03/02/2024
Просмотров 33 тыс.4 месяца назад
አብይ እና 7ቱ ፈለጎች! የመሲህነት እሳቤ መዘዞች 03/02/2024
የተገደሉት የአዲስ አበባ መንገደኞች |መንገድ የዘጋው ውጊያ |በተፈናቃዮች ላይ የተከፈተው ተኩስ
Просмотров 17 тыс.4 месяца назад
የተገደሉት የአዲስ አበባ መንገደኞች |መንገድ የዘጋው ውጊያ |በተፈናቃዮች ላይ የተከፈተው ተኩስ
የፌደራሉና የትግራይ ክልል ውይይት |"እጅ የሰጠው ከፍተኛ አመራር" |የሞት ፍርድ የተፈረደባቸው ተጠርጣሪዎች
Просмотров 22 тыс.4 месяца назад
የፌደራሉና የትግራይ ክልል ውይይት |"እጅ የሰጠው ከፍተኛ አመራር" |የሞት ፍርድ የተፈረደባቸው ተጠርጣሪዎች
'ከባድ ውጊያ' በአማራ ክልል |"ወደ ግጭቱ እንገባለን" |የሮኬት ጥቃት በጣብያው
Просмотров 16 тыс.5 месяцев назад
'ከባድ ውጊያ' በአማራ ክልል |"ወደ ግጭቱ እንገባለን" |የሮኬት ጥቃት በጣብያው
"እንፈርሳለን" አቡነ ማትያስ |"መንግሥት ቀብር ከልክሏል" አሚኒስቲ |"ገዳዩ- መንግሥት ነው" ኦነግ
Просмотров 9 тыс.5 месяцев назад
"እንፈርሳለን" አቡነ ማትያስ |"መንግሥት ቀብር ከልክሏል" አሚኒስቲ |"ገዳዩ- መንግሥት ነው" ኦነግ
የኬሪያ ኢብራሂም ምላሽ |በባለሥልጣናቱ የተደራጀ ህቡዕ ኮሚቴ |በአማራ ክልል የእንቅስቃሴ ገደብ
Просмотров 13 тыс.5 месяцев назад
የኬሪያ ኢብራሂም ምላሽ |በባለሥልጣናቱ የተደራጀ ህቡዕ ኮሚቴ |በአማራ ክልል የእንቅስቃሴ ገደብ
"በማዕከላዊ አባላቱ ላይ እርምጃ ተወስዷል" ህወሓት |በኦሮሚያ የተካሄደው ውጊያ |በዝርፊያ የተከሰሱ ታጣቂዎች
Просмотров 11 тыс.5 месяцев назад
"በማዕከላዊ አባላቱ ላይ እርምጃ ተወስዷል" ህወሓት |በኦሮሚያ የተካሄደው ውጊያ |በዝርፊያ የተከሰሱ ታጣቂዎች
ኢሰመኮ የትግራይ ክልልን ከሰሰ |“ቱርክ አታሰጋኝም” መንግሥት |“እናንተ ሰላም አውርዱ” ዐቢይ አሕመድ
Просмотров 9 тыс.5 месяцев назад
ኢሰመኮ የትግራይ ክልልን ከሰሰ |“ቱርክ አታሰጋኝም” መንግሥት |“እናንተ ሰላም አውርዱ” ዐቢይ አሕመድ
"ታጣቂዎች ከትግራይ ይወጣሉ " አሜሪካ |የድሮን ጥቃትና የቀጠለው ውጊያ |"ስምምነቱን አፋጥነዋለሁ" ሶማሊላንድ
Просмотров 18 тыс.5 месяцев назад
"ታጣቂዎች ከትግራይ ይወጣሉ " አሜሪካ |የድሮን ጥቃትና የቀጠለው ውጊያ |"ስምምነቱን አፋጥነዋለሁ" ሶማሊላንድ
"በኢትዮጵያና ሶማሊያ አዝኛለሁ " ተመድ |አሚኒስቲ ኢትዮጵያን ከሰሰ |"መንግሥት ጦርነት አዉጇል"
Просмотров 6 тыс.5 месяцев назад
"በኢትዮጵያና ሶማሊያ አዝኛለሁ " ተመድ |አሚኒስቲ ኢትዮጵያን ከሰሰ |"መንግሥት ጦርነት አዉጇል"
“ህወሓትን ሊያፈርሱ እየታገሉ ነው” ደብረጽዮን ገብረሚካኤል |የጨፌው ሹም ሽር |በአፍሪካ ህብረት የተደረገ ንግግር እስራኤልን አስቆጣ
Просмотров 19 тыс.5 месяцев назад
“ህወሓትን ሊያፈርሱ እየታገሉ ነው” ደብረጽዮን ገብረሚካኤል |የጨፌው ሹም ሽር |በአፍሪካ ህብረት የተደረገ ንግግር እስራኤልን አስቆጣ
ኢትዮጵያና ኤርትራ ያገለሉት የAU መድረክ |"የፖለቲካ ሴራ በጥይት ከሽፏል" መንግሥት |የጦር ከተማዋን የለቀቁት ተፋላሚዎች
Просмотров 22 тыс.5 месяцев назад
ኢትዮጵያና ኤርትራ ያገለሉት የAU መድረክ |"የፖለቲካ ሴራ በጥይት ከሽፏል" መንግሥት |የጦር ከተማዋን የለቀቁት ተፋላሚዎች
“ካልደገፋችሁኝ አገሪቱን አጠፋታለሁ” አብይ አህመድ በልእለሀያላኑ እይታ 02 16 2024
Просмотров 60 тыс.5 месяцев назад
“ካልደገፋችሁኝ አገሪቱን አጠፋታለሁ” አብይ አህመድ በልእለሀያላኑ እይታ 02 16 2024
"በመርዓዊ ከተማ ላይ ጣልቃ አትግቡ" መንግሥት |"በትግራይ ድጋፍ አልተደረገም" ምክር ቤቱ |አነጋጋሪው የመቐለው ጨረታ
Просмотров 13 тыс.5 месяцев назад
"በመርዓዊ ከተማ ላይ ጣልቃ አትግቡ" መንግሥት |"በትግራይ ድጋፍ አልተደረገም" ምክር ቤቱ |አነጋጋሪው የመቐለው ጨረታ
“በሀሰት ተከስሻለሁ” መንግሥት |የአብረገለ ሞትና የትግራይ አዲስ ተፈናቃዮች |የወለጋው ጥቃት
Просмотров 9 тыс.5 месяцев назад
“በሀሰት ተከስሻለሁ” መንግሥት |የአብረገለ ሞትና የትግራይ አዲስ ተፈናቃዮች |የወለጋው ጥቃት
የአውሮፓ ህብረት የሰጠው ማሳሰቢያ |"ከባድ የጦር መሳሪያዎች ተማርከዋል" መንግሥት |ከአፍሪካ ህብረት ስበሰባ የታገዱ
Просмотров 8 тыс.5 месяцев назад
የአውሮፓ ህብረት የሰጠው ማሳሰቢያ |"ከባድ የጦር መሳሪያዎች ተማርከዋል" መንግሥት |ከአፍሪካ ህብረት ስበሰባ የታገዱ

Комментарии

  • @meseretlemma1484
    @meseretlemma1484 Час назад

    Yared gin ahun Ethiopia lay yalewin nebarawi ewneta yemitak n yemitreda almeselegnim. Siketil ene biher negn ene bihereseb negn eyaliku ante ayidelehim litil tichilalehini? Tigilun hizibu yimret endalkew biher negn bihereseb negn bilo malet yerasu yehizibu mebt mehonun mekebel alebih hizib emifeligewin lebiherih tikim sibal lemedeftet emititagel mehonihin ayalew

  • @godblessethiopia5125
    @godblessethiopia5125 Час назад

    Thanks Teddy for your concern, we Amhara people respect you, good job!!

  • @hellow1841
    @hellow1841 3 часа назад

    You say we should start the war fast, showing your unwavering support to violence and then you write a book about the genocidal war...what a joke!

  • @asfaw_70
    @asfaw_70 3 часа назад

    በጣም በሳል ተንታኝ !

  • @asfaw_70
    @asfaw_70 3 часа назад

    ከዉጭ የተሰበሰበዉ ገንዘብ ለእስክንድር አእምሮ ህክምና ቢዉል ይሻላል !

  • @meseretlemma1484
    @meseretlemma1484 4 часа назад

    Ashe arif new, ye abzagnaw Ethiopiawi hasab new. Manim maninetu enditefetet ayifeligim gin erasun hono Be Ethiopiawinet menor yeteshale amarachi new

  • @kenateshome3421
    @kenateshome3421 4 часа назад

    አማራ ክልል ጦርነት አለ አለች። ኦሮምያስ? ይሄ ሃሳብ አቅራቢዋ ምን ያክል ዘረኛ መሆኗን ያሳያል።

  • @Weyni-lm1hv
    @Weyni-lm1hv 4 часа назад

    ❤መንግስት ና ህገ መንግስት የማይፈፅም ወንጀለኛ መንግስት ህጋዊ ምርጫ ፍትሀዊ ማድረግ ይቻላል ብሎ ማሰብ እብደት ነው❤

  • @Weyni-lm1hv
    @Weyni-lm1hv 4 часа назад

    ❤ህገመንግስት ፥ አቢይ አህመድ ብቻ ነው በፍፅም አይተገበርም ። ሚርጫ ፊክ ነው በፍፅም ፍትሀዊ በአቢይ አህመድ ፥ አይሆንም❤

  • @Weyni-lm1hv
    @Weyni-lm1hv 5 часов назад

    ❤መፍትሄ ፦ አቢይ አህመድ በሀይል ከስልጣን ነቅሎ ብቻ መጣል ነው ብልፅግና የዘር ማጥፋት ወንጀለኛ በአለም አቀፍ ፍርድ ቤት ቀርቦው መከሰሰ የግድ ነው ዋጋቸው ያገኛሉ❤

  • @walelign14
    @walelign14 6 часов назад

    ይሄን ደንቆሮ መቼ ነው ምታባርረው ? የራሱ ቂልነት ሁሉ ያስቀው ጀምሯል

  • @user-bq1zo5jr7l
    @user-bq1zo5jr7l 7 часов назад

    They are gift now imagine if they come to power and leading Ethiopia 🇪🇹.

  • @Tsilote
    @Tsilote 8 часов назад

    በቀለ ገርባ ጁሀር መሀመድ የኦሮሞ ጥላት ናቸው:: ለኦሮሞ ክብር የሌላቸው ሰው ናቸው:: እዚህ ሚድያ ላይ መቅረባቸው ያሳፍራል:: ቆሮ በቴሪርስተን ይመደብ ሲል የነበረሰው ቴዲ ፀጋዬ ሚዲያ መጥቶ መሳተፉ የኦሮሞ ወጣት በስለት እንደመውጋት ነው::

  • @danielsson1994
    @danielsson1994 9 часов назад

    ❤❤❤❤

  • @mesfindererie6602
    @mesfindererie6602 10 часов назад

    ለዚህ ነው የህጉ ባለቤት መንግስት በሆነበት፥ ተቋማት ሁሉ (ፍርድ ቤት፥ የህዝብ ምክር ቤት፥ ሲቪል ሰርቪስ፥media፥ ደህንነት፥ የመከላከያና የፖሊስ ተቋማት፥ የምርጫ ኮሚሽን፥የገቢዎች ሚኒስትር፥ወዘተ) የመንግስት በመሆኑበት ተወዳድሬ በምርጫ አሸንፋለሁ ብሎ ማሰብ ቂልነት ብቻ ነው። ለዚህ ነው ተቋማት ሁሉ ከመንግስት ነፃና ገለልተኛ ሆኖ መቋቋም ያለባቸው። ይህ ማድረግ የሚቻለው ደግሞ የህጉ ባለቤት ህዝብ ሲሆን ብቻ ነው።

  • @mesfindererie6602
    @mesfindererie6602 10 часов назад

    በአጼ ኃይለ ላሴ ዘመን ህዝቡ የመንግስትን ሀሳብ እንዲሰማ ዝቡ የሚመራው ስዩም እግዚአብሔር በሆነ ንጉስ ነው በሚል ነበር፤ በደርግ ዘመን ደግሞ በሃይል ነበር፤ በኢህአድግ ዘመን ህድዝብን በህግ መግዛት ነው፤ በኃይለማርያም ዘመን በተመሳሳይ ሁኔታ በህግ መግዛት ነው። በአብይ ዘመን ደግሞ ህድዝብን በህግ፥ በማሳሳት እና በመስበክ መግዛት ነው። በዘመናችን ደግሞ አገር እና ህዝብ መንግስትን ጨምሮ የሚገዛው በህግ ነው። ብዙዎች የህግን አቅም እና ጥቅም አልተረዱም። ሀገራችን ለውጥ ምታመጣ ከሆነ ወንጀለኞች ፍትህ እንዲያገኙ በተፈለገ ህዝብን በህግ መግዛት ሳይሆን፤ ሁሉ በህግ መገዛት አለበት። rule by law is a thing of the past, the era is rule of law, all under the law. Understand the difference between government law and and the Constitution. በህገ መንግስት እና በህግ የበላይነት (የህዝብ ህግ) መካከል ያለውን ትልቅ ልዩነት መረዳት መሰረታዊ ነው።

  • @mesfindererie6602
    @mesfindererie6602 10 часов назад

    ለመንግት ቅርበት የነበራቸው ወይንም መንግስት ሆነው የሚያውቁ የህግን አስፈላጊነት በጣም ይረዳሉ። በአጼ ኃይለ ላሴ ዘመን ህዝቡ የመንግስትን ሀሳብ እንዲሰማ ዝቡ የሚመራው ስዩም እግዚአብሔር በሆነ ንጉስ ነው በሚል ነበር፤ በደርግ ዘመን ደግሞ በሃይል ነበር፤ በኢህአድግ ዘመን ህድዝብን በህግ መግዛት ነው፤ በኃይለማርያም ዘመን በተመሳሳይ ሁኔታ በህግ መግዛት ነው። በአብይ ዘመን ደግሞ ህድዝብን በህግ፥ በማሳሳት እና በመስበክ መግዛት ነው። በዘመናችን ደግሞ አገር እና ህዝብ መንግስትን ጨምሮ የሚገዛው በህግ ነው። ብዙዎች የህግን አቅም እና ጥቅም አልተረዱም። ሀገራችን ለውጥ ምታመጣ ከሆነ ወንጀለኞች ፍትህ እንዲያገኙ በተፈለገ ህዝብን በህግ መግዛት ሳይሆን፤ ሁሉ በህግ መገዛት አለበት። rule by law is a thing of the past, the era is rule of law, all under the law. Understand the difference between government law and and the Constitution. በህገ መንግስት እና በህግ የበላይነት (የህዝብ ህግ) መካከል ያለውን ትልቅ ልዩነት መረዳት መሰረታዊ ነው።

  • @betiiberii1698
    @betiiberii1698 11 часов назад

    wey tediye eju lay Guant enji minabatu neber! esuna gech mebarer alebachew!!

  • @abdellaabdu1631
    @abdellaabdu1631 11 часов назад

    ቴዎድሮስ አስፉው ምን ይሁን ነው የምትለው ህዝብ በጦርነት መድከም ከዛም በላይ መድቀቅ ይኖራል ስለዚህ እጅ ይስጡ ነው እራስ ማየት ማለት እንዴት ነው ሀሳብህ ተደበላልቋል ይሄአይነት ሁኔታ አናይብህም ነበረ ከቅርብ ገዜ ወዲህ ነው የዚህ አይነት ሁኔተ ያመጣሀሁ እስቲ እራስህን ፈትሽ ለፍኖየሰጠህው ምክር መሰል አስተያት ለራስ ከራስ አዎራ ቴዎ /አሰፍውን ነው የማወራዎ

  • @user-qs2jq1km5c
    @user-qs2jq1km5c 11 часов назад

    ባካችሁ ብልፅግና ተመችቶናል አትረብሹን

  • @antenehkifle4085
    @antenehkifle4085 12 часов назад

    ቴዎድሮስ አስፋውን እያሳለፍኩኝ ነው ፣የሚቀጥለውን ነው የምሰማው፣

    • @walelign14
      @walelign14 6 часов назад

      ለምክርህ እናመስግናለን አልታየኝም ነበር ይሄም አለ ለካ

  • @humor1165
    @humor1165 12 часов назад

    Teddy T with all do reapect please fire Teddy A i don't want to hear him anymore.

  • @equalityandjusticeforall3190
    @equalityandjusticeforall3190 13 часов назад

    where can I find Lidetu paper?

  • @mulughetahaile1812
    @mulughetahaile1812 13 часов назад

    ቴድሮስ፡አሰፋ፡የሚሉህ፡ልጅ፡አወኩ፡አወኩ፡ታበዛለህ፡ ስለ፡ኤርትራ፡ስትናገር፡ያንዘፈዝፍሀል፡ምን፡አይነት፡ቅናት፡ጥላቻ፡ነው፡ያለህ፡ይገባኛል፡ከቤተሰብህ፡ጋር፡የተያያዘ፡መሆኑ፡፡ተማር፡ከትላልቅ፡ፓለቲከኞች፡ከእነ፡ልደቱ፡የመሳሰሉት፡፡ያስታውቅብሀል፡ስለ፡ኤርትራ፡ስታወራ፡፡አንተ፡አደለም፡የዛሬው፡የትላንትናዎቹ፡ዘለው፡ዘለው፡አለክልከው፡አፋቸውን፡ይዘዋል፡፡ስለ፡ኤርትራ፡በጭራሽ፡ባታወራ፡ይሻልሀል፡፡ትልቅ፡ትንሽ፡እያልክ፡ማንን፡ልትክብ፡ማንን፡ልታወርድ፡፡ታሳዝነኛለህ፡ነገሩን፡ሽመል፡ወዲህ፡ቅዝምዝም፡ወዲያ፡ስታረገው፡ነገሩን፡፡

  • @user-pj1je4tn5i
    @user-pj1je4tn5i 14 часов назад

    እንደዚህ አይነት ወይይቶች ሲካሂዱ ለተናጋሪዎች ቴክኖሎጅ አጠቃቀም ላይ ዝርዝር ስቴፕ ቀድሞ መላክ አለበት።

  • @temesgentom
    @temesgentom 14 часов назад

    😂😂😂😂 ሱቅ መጥተው በኦሮምኛ ካላናገሯችሁ አትሽጡላቸው ሀኪም ቤት መጥተው በአማርኛ ካናገሬችሁ አታስተናግዷቸው ሌላ ብሔር ጋር የተጋባ ይፋታ ብላብላብላ ሲል የነበረውን እረስቶት ነው!!!?? ለነገሩ በዝቅተኛ ስሜት የተለከፈ ሰው ብዙ ያወራል😂😂😂

  • @loveall360
    @loveall360 14 часов назад

    ጄኔራል ተፈራ ማሞ በል።

  • @user-ov5ds3ro2k
    @user-ov5ds3ro2k 15 часов назад

    ምናለበት ሁልግዜ እንደዚህ ማስረጃ ላይ የተመሠረተ ምሁራዊ ትንተና ብንሰማ ?

  • @yashenfalgena6247
    @yashenfalgena6247 15 часов назад

    Both of you exceptionally talented. I am so proud and honored you are Tegaru.❤❤

  • @timharmon10
    @timharmon10 15 часов назад

    በአእንድ አመት ተግል ይህን ሁኡ ያደረገ ፋኖ፣ መንግስትን የመጣል እድሉን አሳንሶ ማየት ተገቢ አይደለም፣፣ ትህነግ 17 አመት ሻእቢያ 30 አመት ታግለው ነው ለ ድል የበቁት፣፣ የውስጥ ሽኩቻ በ እንደዚህ ያለ ትግል ውስጥ ተጠባቂ ነው፣፣ ህዝብ ደከመ ከተባለ መንግስት ጠነከረ ማለት ነው? ቴዲ አስፋው 😂

  • @johannestt
    @johannestt 15 часов назад

    ቴድሮ ተስፍየ: የኤርትራ መንግስት ወይደሞ ሻቡያን ለምንቀፍ ከበቄበላይ ማስረጃወች እያሉ የመንደር ወሬ ለማራገቡ መቸኮልህ እያሳነሰህ ነው:: እባክህ ከባልደረባህ ተማር:: ስድቦችህን ቆጥባቸው::

  • @user-vy9bj7tf2o
    @user-vy9bj7tf2o 15 часов назад

    ምርጫ በሠላማዊ መንጋድ ይከሔዳል ብሎ ያሥባሉ?

  • @7kilo853
    @7kilo853 15 часов назад

    ዳኒ ግን ከጦርነቱ በፊት "ዳኒ አገር ጥሎ ጠፍ ስትባል"በአንድ የፌስ ቡክ ፖስትህ"አለሁ የመጨረሻዋ የደም ጠብታ ልከፍል እናት ለገር ትግራይ ገብቻለሁ"አልክ።ከጦርነቱ በኋላ እንዴት አልዘመትክም ስትባል"ምን ልሰራ ትግራይ እኮ ብዙ ጀነራሎች ያላት ሀገር ናት"አልክ።አሁን የድሀ ልጆችን አስጨርሰህ መጽሀፍ አሳትመህ ትነግድባቸዋለህ።እስኪ መጀመሪያ ስለ ስሁት ትርክቶችህ(ትግራይ ራሷን መከላከሏ ህጋዊም ሞራላዊም ነዉ) ኮንፌስ አድርግ!?

  • @yashenfalgena6247
    @yashenfalgena6247 15 часов назад

    Edmea ena Tena ye Hezb liejoch. Egziabher yewededachehu ke dekemachehubeten becha ye mettekemu ewenetegnoch seladergachehu. ❤❤🙏

  • @suzanakaleb2286
    @suzanakaleb2286 16 часов назад

    55:13 የአማራ ህዝብ እየደረሰበት ያለበት በሀገረ መንግስት የታገዘ የዘር ማፅዳት በግልፅ ማሳያ: ክልሉ የህዝብ ቁጥር የአመታዊ እድገት ከሌሎች ክልሎች በሙሉ በተለየ ለሰላሳ አመት 1.7% ብቻ ሆነ ብላችሁ ጠይቃችሁዋል? ከሌላዉ ህዝብ በሙሉ እንዴት በዚህ ደረጃ ተለየ? መልሱ ቁጥሩ ህዝቡን አለ ጥይት ድምፅ ለማጥፋት በዉሸት የተቀመረ ስለሆነ ነዉ! No more! የሌሎች ክልሎች የአመታዊ ህዝብ እድገት በሙሉ 2.5% አና በላይ ነዉ! አመታዊ በጀት ደግሞ የሚሰላዉ በዛ መሰረት ነዉ! በዚህ የወያኔ የተዛባ ያልተስተካከለ የሴራ ቀመር መሰረት የበጀትም የፖለቲካ ዉክልናም የተነፈገው በሚሊዮን የሚቆጠር ህዝብ በክልሉ አለ ማለት ነው !!! Reference: search the report titled *Summary and Statistical Report of the 2007 Population and Housing Census* and read *page 11*.

  • @NAZARETHTRUCKING
    @NAZARETHTRUCKING 16 часов назад

    ቴዲ አስፋው "ስልክ አለ"😂😂😂😂😂😂😂

  • @helenemso32
    @helenemso32 16 часов назад

    TDF ❤❤❤❤❤❤

  • @MariyaAdema
    @MariyaAdema 16 часов назад

    Zeregninet lezerachu tadelalachu you talking false history

  • @BucheKiya-cp5hp
    @BucheKiya-cp5hp 16 часов назад

    ቴወድሮስ አስፋው ሌላው ኤርሚያስ ለገሰ ሰው መስሎ ርዮት ሰርጎ የገባ እየሆነብን ነው።

  • @chalchal7895
    @chalchal7895 17 часов назад

    አቶ በቀለ አሁን አማርኛ ማውራት ይፈቀድልናል?

  • @eskinderhailemariam3078
    @eskinderhailemariam3078 17 часов назад

    Really?????

  • @muluembetgorfu5996
    @muluembetgorfu5996 17 часов назад

    ከመጣው መንግሥት ጋር ወጣ ገባ እያሉ በሁለት ቢላ የሚበሉ እንደ ልደቱ አያሌው ያሉ ቱልቱላዎችን መሥማት ያሠለቻል። መራራ ጉዲና በቀለ ገርባ የሚባሉ የኦነግን የመገጠል አጀንዳ ይዘው የሚዞሩ ጭፍን ኋላ ቀር ዘረኞች ፖለቲከኞች ሳይሆኑ አመቺ ጊዜ የሚጠብቁ ሥልጣን ናፋቂዎችና አገር አፍራሾች ናቸው።

    • @Damo6345
      @Damo6345 17 часов назад

      keselecheki lemin tesemalki yale botaki endi zenbi teleki atebele zenbi

  • @abdellaabdu1631
    @abdellaabdu1631 18 часов назад

    ጥሩ ነው በውይይት መልክ ማቅረባቸሁ ቴድሮስ አስፉው በተወሰነ ደረጃ ዠዋዠዊ ቢጤ ጨዋታ በማያስታውቅ መልኩ አይብሀለዉ

  • @FortyfourMertule-iv4gu
    @FortyfourMertule-iv4gu 18 часов назад

    ኢሣያስ ሀ/ማርያም አለማያ ዩኒቨርስቲ የብአዴን ተወካይ ሆኖ ተማሪ ሲያሣፍን በኋላም የደህንነት አባል የነበረ - አሜሪካም ከሄደ በኋላ የትግራይ ወገኖቼ አኮሩኝ ብሎ ወሎ ሲጨፈጨፍ ደስታውን ሲገልፅ ነበር። ዝፍቁ - ዝቃጩ ብአዴን በእነ ኢሣያስ ሀይለ ማርያም ነበር የሚወከለው። Proud !!! እያለ ነበር የሚፅፈው። ወያኔ እስከ ደብረ ሲና አማራን ስትወርር ።

  • @FortyfourMertule-iv4gu
    @FortyfourMertule-iv4gu 19 часов назад

    በቄ አማራ አታግቡ በሚለው ዝነኛ ንግግራቸው ይታወቃሉ - Ethio-forum የዜና ዘገባ አዘጋገብ።

  • @kalaebhailu6232
    @kalaebhailu6232 19 часов назад

    Thankfully endet new be Dimts yemlkew

  • @balehtedeset2447
    @balehtedeset2447 19 часов назад

    🔴 አስፉው መረጃ አለኝ እንዲ አይደለም እንዲያነው መረጃህ ከየት ነው ከኦነግ / ብልጥና ነው እዚ የቀረብከው ያለህን መረጃ ልታቀርብ እንጂ ልትቀደድ አይደለም ⁉️ 🟢 T.T የ ርዮት መርህ በዚ ውሸታም በጣም እየተጣሰ ነው 🟢

  • @zerihunlulseged5126
    @zerihunlulseged5126 19 часов назад

    እንዴ ዳንኤል የ ሟቾችን ቁጥር ሳያቅ ነው መፅሀፍ የፃፈው ?

  • @kibretdemelew5517
    @kibretdemelew5517 19 часов назад

    Reyot eytah dnk new

  • @Abisew
    @Abisew 20 часов назад

    መርጦ አልቃሽ እመነኝ አንድ ቀን የትግራይ ህዝብ ቀንበሩ ሲነሳለት ትህነግ ላትመለስ ይሸኛታል። አብይን ደግሞ ያመሰግነዋል። ሁሌም አዲስ ታሪክ ጦርነት ማጀመረ አብይ ለምን ትግራይን ሴት ለመድፈር ጀኖሳይድ ለመፈጸም። ከማን ጋር አበረ ከኤርትራ ከአማራ ጋር። አሁን ጠላታችን ማነው አማራ እና ኤርትራ። የትግራይ ሊህቃን ታንቃችኋል እውነት በትህነግ መነጽር ብቻ ነው የምታዪት። እኛ ደግም እውነት የሚመስለው አማራ እና ሌላው ብሔር ብቅ ካለ ምን እንለዋለን መሰለህ። ጦርነቱን የጀመረው ህወሀት ለምን ብሎ አራት ኪሎን ናፍቆ ።አንተ ለምን ተዋጋህ አገርህን ለማዳን አልፈልግም ያልካት ትህነግ መልሳ አፓርታይድ ስርአት ልትመሰረትልህ። በነሱ ጀኖሳይድ ትርጉም ከሆነ በጭና በወልቃይት በወሎ በሰሜን ሸዋ የሰሩትን ግፍ ልዩነቱን ንገረን እንላለን። በተረፈ አብይ ከጦርነቱ በፊት ምን ቀነሰ አሁን ምን ጨመረ???